Home በልህቀት ማዕከሉ ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን!!!

በልህቀት ማዕከሉ ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን!!!

09th March, 2026

የካቲት 27/2018 ዓ.ም

የማዕከሉ የአቅም ግንባታ ም/ዲን በመሆን ሲያገለግሎ የነበሩት አቶ ተሾመ ፈይሳ ወደ ተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በዋና ዲን ሀላፊነት መሾማቸውን ተከትሎ የልህቀት ማዕከሉ ዋና ዲን አቶ አድማሱ በቀለ ለአቶ ተሾመ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው በመመኘት በልህቀት ማዕከሉ በነበሩበት ወቅት ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with