Call us:
+2510912931315
|
Mail us for help:
ProductionImprovement@aatvetb.edu.et
|
Help center
360° Support - We are here to assist you.
Productivity Improvement and Center of Excellency
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Home
About
Service
News
More
Blog
Contact Us
Service
Announcement
Notice
Event
FAQ
Status
Promotion Form
Login
Home
#እንኳን_ደስ_አላችሁ!
#እንኳን_ደስ_አላችሁ!
21st February, 2026
#ምርታማነት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል በሀገር ደረጃ የመጀመሪያውን የISO 21001:2025 (Educational Organizations Management System -EOMS) ሰርቲፊኬት ባለቤት ሆነ::
ይህ ለማዕከሉ ብቻ ሳይሆን ለሀገራችን የትምህርትና የሥልጠና ጥራት ትልቅ ስኬት ነው።
የምርታማነት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል በሀገር ደረጃ የመጀመሪያውን የISO 21001:2025 (Educational Organizations Management System - EOMS) ሰርቲፊኬት ባለቤት መሆኑ፣ ተቋሙ ዓለም አቀፍ መመዘኛዎችን የጠበቀ የትምህርትና የሥልጠና አገልግሎት ለመስጠት ያለውን ቁርጠኝነት ያሳያል።
ማዕከሉ ይህን የISO 21001:2025 ቀዳሚ እውቅና ማግኘቱ ለሌሎች የቴክኒክና ሙያ ተቋማት እንደ ትልቅ አርአያነት የሚወሰድ ተግባር እንደሆነ ማሳያ ነው
.