1.አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ክፍል
2.ማኑፋክቼሪንግ ቴክኖሎጂ ክፍል
3.ኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ ቴክኖሎጂ ክፍል
4.የእንጨት ስራ ቴክኖሎጂ
5.የቆዳና ጋርመንት ቴክኖሎጂ ክፍል
6.ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ክፍል
7.ኮፒተር ሳይንስ ቴክኖሎጂ ክፍል
#በማዕከሉ_የሚሰጡ_ዋና_ዋና_አገልግሎቶች፡-
1.ከምርምር ተቋማት፤ ዩኒቨርሲቲዎችና ኢንዱስትሪዎች ጋር ትስሰርና ጉድኝት መፍጠር
2.የቴክኖሎጂ ጥናትና ምርምር
3.የፋይዳ ዳሰሳ ጥናት
4.የቴክኖሎጂ ዲዛይን ዝግጅትና ፋብሪኬሽን
5.አዋጭ ቴክኖሎጂ ማሸጋገር
6.የኢንኩቤሽን አገልግሎት
7.የማሰልጠኛ ወርክሾፖች በስታንዳርድ ማደራጀት
8.የስልጠና ግብዓት ማሟላት
9.ተቋሙን በአረንጓዴ ልማት ለስልጠና ምቹና ሳቢ ማድረግ
10.ፕሮጀክት ማፈላለግና ማስተዳደር
11.ለተቋማት የሙያ ምዘና አገልግሎት መስጠት
12.ለተቋማት የጥገና እና ልኬት አገልግሎት መስጠት
13.የመረጃ አገልግሎት መስጠት
14.የአሰልጣኞችን፤የኢንዱስትሪ ባለሙያዎችና አመራሮችን ማብቃት፤
15.ስርዓተ ስልጠና እና የስልጠና ማቴሪያል ማዘጋጀት
16.የሙያ ክህሎት ውድድር አገልግሎት መስጠት
17.የሰልጣኝ ቅበላና ሰርቲፊኬሽን አገልግሎት መስጠት
18.የላይብረሪ(የቤተመፅሀፍት) አገልግሎት መስጠት
19.የማማከር አገልግሎት መስጠት
20.የጥናትና ምርምር ፐብሊኬሽን አገልግሎት መስጠት
21.ሀገር በቀል እውቀቶችንና ክህሎቶችን ማልማት
22.የማህብረሰብ አቀፍ አገልግሎት መስጠት፡፡
ምርታማነት ማሻሻያ የልህቅ ማዕከል
የልህቀት ማዕከሉ የሶሻል ሚዲያ ፕላት ፎርሞችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
https://pice.sims.aatvetb.edu.et/
(https://www.youtube.com/@pice1962)
(https://m.facebook.com/edu.pice.et/)
.