Home #ማዕከሉ_በበጎ_ተግባር_ላይ_ላበረከተው_አስተዋፅዖ_የእውቅና_ምስክር_ወረቀት_ተበረከተለት

#ማዕከሉ_በበጎ_ተግባር_ላይ_ላበረከተው_አስተዋፅዖ_የእውቅና_ምስክር_ወረቀት_ተበረከተለት

24th January, 2026

ጥር 5/2018ዓ.ም

ምርታማነት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል በባለፉት 6ወር ጊዜ ውስጥ የተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎችን የሰራ ሲሆን በዚህም በልማ፣ በመልካም አስተዳደር እና ሰው ተኮር ተግባ ላይ ግንባር ቀደም ተሣታፊ ከመሆኑ ባሻገር በተያዘው በጀት ዓመት በ6 ወር ውስጥ የ2 የአቅመ ደካማ ቤቶችን በማደስ ላበረከተው አስተዋጽዖ የእውቅና እና የምስጋና ምስክር ቀረቀት ከሰላና ፀጥታ ጽ/ቤት ተበርክቶለታል፡፡

የልህቀት ማዕከሉ የሶሻል ሚዲያ ፕላት ፎርሞችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ

Telegram Channel …….PICE (https://t.me/pice1962)

YOUTUBE Channel ……. PICE1962

(https://www.youtube.com/@pice1962)

Facebook Channel ………….PICE

(https://m.facebook.com/edu.pice.et/)

TikTok Channel ………Pice_1962

(https://www.tiktok.com/@pice_1962)

.

Copyright © All rights reserved.

Created with