Home የሥራና_ክህሎት_ቢሮ_መዛኝ_ቡድን_አባላት_በማዕከሉ_በመገኘት_የ2017_የቁልፍና_አበይት_ተግባራት_አፈፃፀም_ምዘና_አካሄደ

የሥራና_ክህሎት_ቢሮ_መዛኝ_ቡድን_አባላት_በማዕከሉ_በመገኘት_የ2017_የቁልፍና_አበይት_ተግባራት_አፈፃፀም_ምዘና_አካሄደ

29th July, 2025

የሥራና ክህሎት ቢሮ መዛኝ ቡድን አባላት በልህቀት ማዕከሉ በመገኘት የበጀት አመቱን የቁልፍና አበይት ተግባር አፈጻፀም የገመገመ ሲሆን በዚህም ማዕከሉ በዋናነት በተቋቋመበት 

በሦስቱ የስራ ዘርፎች አማካኝነት በበጀት ዓመቱ በዕቅድ ተይዘው የተከናወኑ ተግባራትን በዝርዝር ቀርበዋል።

ምርታማነት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል

.

Copyright © All rights reserved.

Created with