መስከረም 29/2018
የሥራና ክህሎት ቢሮ የክትትልና ድጋፍ ቡድን አባላት በልህቀት ማዕከሉ በመገኘት የበጀት አመቱን የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻፀም የገመገመ ሲሆን በዚህም ማዕከሉ በዋናነት በሦስቱ የስራ ዘርፎች አማካኝነት በዝግጅት ምዕራፍ በዕቅድ ተይዘው የተከናወኑ ተግባራት በዝርዝር ቀርበዋል። በዚህም መሰረት ክትትል ቡድኑ ለላቀ አፈጻጸም የሚረዱ ግብረመልሶችና አቅጣጫዎች ሰጥቷል፦
ምርታማነት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል


.