ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም
ምርታማነት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል በየወርክሾፖቹ እንዲሁም በየስራ ክፍል ቢሮ የካይዘን ትግበራን በተሻለ መልክ ለመተግበር የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል በዚህም ስልጠናውን የማዕከሉ አመራሮች ፣ አስተባባሪዎች፣ ቡድን መሪዎች እንዲሁም የማዕከሉ ሰራተኞች በቡድን በመለየት ስልጠናው እየተሰጠ ሲሆን ከኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት በመጡ ባለሙያዎች ስልጠናው እየተሰጠ ይገኛል።



.