Call us:
+2510912931315
|
Mail us for help:
ProductionImprovement@aatvetb.edu.et
|
Help center
360° Support - We are here to assist you.
Productivity Improvement and Center of Excellency
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Home
About
Service
News
More
Blog
Contact Us
Service
Announcement
Notice
Event
FAQ
Status
Promotion Form
Login
Home
#የልህቀት_ማዕከሉ_ለአዲስ_አበባ_ፖሊስ_ኢንስቲትዩት_ባለሙያዎች_የተለያዩ_የኮምፒዩተር_ስልጠናዎችን_እየሰጠ_እንደሆነ_ተገለጸ፡፡
#የልህቀት_ማዕከሉ_ለአዲስ_አበባ_ፖሊስ_ኢንስቲትዩት_ባለሙያዎች_የተለያዩ_የኮምፒዩተር_ስልጠናዎችን_እየሰጠ_እንደሆነ_ተገለጸ፡፡
16th November, 2025
ምርታማነት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል በተለያዩ ጊዜያት የቴክኒክና ሙያ ተቋማት አመራሮች፣ አሰልጣኞች፣ የኢንዱስትሪ ባለሞያዎችና ከተለያዩ ተቋማት የሚመጡ ባለሙያዎችን ጥራታቸውን የጠበቁ አጫጭር ስልጠናዎችን በመስጠት ላይ ያለ ተቋም እንደሆነ ይታወቃል፡፡
በዚህም መሰረት ማዕከሉ ከአ.አ ፖሊስ ኢንስቲትዩት ለመጡ ባለሙያዎች የኮምፒዩተር ስልጠናዎችን እየሰጠ እንደሆነ ያገኘነው መረጃ የሚያመላክት ሲሆን ከኮምፒዩተር ማሰልጠኛ ክፍል ባገኘነው መረጃ መሰረት ስልጠናው ላለፉት 2 ወራት ሲሰጥ እንደነበር ለመገንዘብ ተችሏል በዚህም:-
Office Machine and Computer Maintenance
Database and Web Development
Networking and Server Management
Python programming
55 ለሚሆኑ የአ.አ ፖሊስ ኢኒስቲትዩት ባለሙያዎች እየተሰጠ የሚገኘው የስልጠና አይነቶች እንደሆኑ ለማወቅ ተችሏል፡፡
ጥቅምት 21/2018ዓ.ም
.