የማዕከሉ ሠራተኞች እና አመራሮች ሣምንታዊውን የወርቃማ ሰኞ ልምድ ልውውጥ መድረክ አካሄዱ።
በምርታማነት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል እየተካሄደ የሚገኘው ሣምንታዊው የወርቃማው ሰኞ ልምድ ልውውጥ እንደቀጠለ ሲሆን ከመድረክ የቀረበው ፅሁፍና ተሞክሮ አስተማሪና ገንቢ መሆኑን ከመድረኩ ለመረዳት ተችሏል።