ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም
ምርታማነት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል በየሳምንቱ ሰኞ በሚያካሂደው መድረክ ላይ በዛሬው ዕለት የማዕከሉ አሰልጣኝ የሆነችው ወ/ሪ ሀና አበራ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሀሳብ ያቀረበች ሲሆን በዚህም Creative thinking and problem solving በሚል ርዕስ የተለያዩ ምሣሌዎችና የፈጠራ ታሪክ ያላቸውን ሰዎች በማንሳት እንዴት የፈጠራ ስራን ወደራስ ማምጣት እንደሚገባ አብራርታለች፡፡
በተጨማሪም የፈጠራ አስተሳሰብና ችግሮችን መፍታት በተመለከተ እንደተቋም የቴክሎሎጂ ስራዎች ላይ እንዲሁም የኢንኩቤሽን ሰርቪስ ስራዎች ማኅበረሰብን የሚጠቅም እንዲሆን የሚያደርግ አጠር ያለ ስልጠና ተሠጥቷል፡፡
ምርታማነት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል


.