Home ወርቃማው ሰኞ መድረክ ላይ Developing Growth Mindset (የዕድገት አስተሳሰብን ማዳበር) በሚል ርዕስ ስልጠና ተሰጠ።

ወርቃማው ሰኞ መድረክ ላይ Developing Growth Mindset (የዕድገት አስተሳሰብን ማዳበር) በሚል ርዕስ ስልጠና ተሰጠ።

16th November, 2025

ኅዳር 1/2018 ዓ.ም

ምርታማነት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል በዛሬው ዕለት በነበረው የወርቃማው ሰኞ ቆይታ Developing Growth Mindset (የዕድገት አስተሳሰብን ማዳበር) በሚል ርዕስ ከቴክኖሎጂ ልማት ኢንኩቤሽን ክፍል አቶ አረጋኸኝ የኔ ሰው አጠር ያለ ገለጻ ያደረገ ሲሆን በቆይታውም የሰው ልጅ ችሎታ እና ዕውቀት በቁርጠኝነት፣ በጥራትና በትጋት ሊዳብር እንደሚችል በመረዳትና ሁሌም እራስን ለለውጥ ዝግጅት በማድረግ በምንሰራበት ተቋ ላይ የተሸ ስራ መስራት እንድንችለል የሚረዳን የለውጥ መንገድ እንደሆን ከገለጻው ለመረዳት ተችሏል፡፡

ከዛ በተጨማሪም በሕይወት መስመር ውስጥ የሚያጋጥሙንን ችግሮች ተምረንባቸው ማለፍ እንደሚገባ ተገልጿል፡፡

.

Copyright © All rights reserved.

Created with