Home Iceaddis እና ምርታማነት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል (PICE) የኢንኩቤሽን ሥነ-ምህዳርን ለማጠናከር የሚረዳ የትብብር አጋርነት ፈጠሩ፡፡

Iceaddis እና ምርታማነት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል (PICE) የኢንኩቤሽን ሥነ-ምህዳርን ለማጠናከር የሚረዳ የትብብር አጋርነት ፈጠሩ፡፡

16th November, 2025

ኅዳር 2/2018 ዓ.ም

የልህቀት ማዕከሉ ከ Iceaddis ጋር የኢንኩቤሽን ሥነ-ምህዳርን ለማጠናከር የሚረዳ በጋራ ጥረታቸው፣ የኢንትርፕርነርሺፕ ልማትን ከቴክኒካል ስልጠና ጋር በማጣመር ለጀማሪና ነባር የስራ ፈጣሪዎች የንግድ ችሎታ እና በተግባር የማምረት ክህሎት እንዲኖራቸው አብሮ ለመስራት ይህ የውል ስምምነት ትልቅ አስተዋፅዖ እንዳለው ተመላክተቷል፡፡ 

በተጨማሪም ይህ የትብብር ሰነድ ለገበያ ዝግጁ የሆኑ ኢንተር ፕራይዞችን ለመከታተልና ለመደገፍ፣ የወጣቶችን የስራ እድል ለማጎለበት እና ዘላቂ እንዲሁም ተወዳዳሪ እንዲሆን ያለመ እንደሆነ ተጠቅሷል፡፡

https://www.linkedin.com/posts/pice-incubation-service_iceaddispicepartnership-empoweringentrepreneurs-activity-7394066841628954624-kIPz?utm_source=share&utm_medium=member_ios&rcm=ACoAACA5p1IB7yervccYNm9-OYgbzyCkuKg6ap4

Linkedin (https://www.linkedin.com/posts/pice-incubation-service_iceaddispicepartnership-empoweringentrepreneurs-activity-7394066841628954624-kIPz?utm_source=share&utm_medium=member_ios&rcm=ACoAACA5p1IB7yervccYNm9-OYgbzyCkuKg6ap4)

#iceaddispicepartnership #empoweringentrepreneurs #innovateethiopia #incubationforimpact #buildgrowthrive #startupethiopia #innovatetogether #futuremakers | PICE-Incubation Service

Iceaddis and PICE Partner to Strengthen Ethiopia’s Incubation Ecosystem

ምርታማነት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል

.

Copyright © All rights reserved.

Created with