Home PICE በEXPO 2026 የእውቅና ሽልማት ተቀበለ

PICE በEXPO 2026 የእውቅና ሽልማት ተቀበለ

16th September, 2026

የምርታማነት ማሻሻያና የልህቀት ማዕከል (PICE) በEXPO 2026 ከSKILL ETHIOPIA የእውቅና ምስክር ወረቀት ተቀበለ።

ማእከሉ የኢንኩቤሽና የፈጠራ ስራ ላይ እያበረከተ ላለው አስተዋፅኦ ይህ የእውቅናየምስክር ወረቀት ተሰጥቶታል።

ለመላው አመራርና የግቢው ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ!

የልህቀት ማዕከሉ የሶሻል ሚዲያ ፕላት ፎርሞችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ

Websit ....
https://pice.sims.aatvetb.edu.et/

Telegram Channel …….PICE (https://t.me/pice1962)

YOUTUBE Channel ……. PICE1962
(https://www.youtube.com/@pice1962)

Facebook Channel ………….PICE
(https://m.facebook.com/edu.pice.et/)

TikTok Channel ………Pice_1962
(https://www.tiktok.com/@pice_1962)

.

Copyright © All rights reserved.

Created with